top of page

WELCOME
እንኳን በደህና መጡ
🙏 Planning Your Visit to the Monastery?
We are honored by your interest in visiting our sacred monastery. To help us prepare for your arrival and ensure a peaceful, meaningful experience, please take a moment to complete the form below.
Whether you're coming for prayer, reflection, or fellowship, your visit is a blessing.
🙏 ገዳማችንን ለመጎብኘት ዕቅድ አሎት/አላችሁ?
ቆይታዎ በሰላምና በመንፈሳዊ የተሞላ እንዲሆን አኛም አንድንዘጋጅ ከታች ያለውን ቅጽ እባኳትን ይሙሉ።
ለጸሎት፣ ለሱባዔ፣ ወይም ለጸበል መምጣት መሻቶ/መሻታችሁ ለበረከት ነውና በክብርና በፍቅር እንቀበላች ሆለን።

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን።
In the Name of the Father, the Son, and the Holy Spirit, One God, Amen!
ኆኅተ ሰማይ መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ወቅድስት አርሴማ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አንድነት ገዳም በካሊፎርኒያ
Gateway to Heaven Saint John the Baptist and Saint Arsema Ethiopian Orthodox Tewahedo Monastery in California
bottom of page