top of page
ኆኅተ ሰማይ መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር
ኆኅተ ሰማይ መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር በኆኅተ ሰማይ መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ወቅድስት አርሴማ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አንድነት ገዳም በካሊፎርኒያ የተቋቋመ የመንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ሲሆን በእስራኤል ሀገር ከሚገኘ አጀቴ የአስጎብኚ ድርጅት ጋር በመተባበር የተለያዩ መንፈሳዊ ጉዞዎችን ያዘጋጃል።
በዘንድሮውም የ2016 የልደት በዓልን በዓይነቱ ልዩ በሆነ ጎዞ በተመጣጣኝ ዋጋ አዘጋጅቷል። ይህ ጉዞ በመላው አለም ኢትዮጵያዎያን የሚሳተፉበት ከመሆኑም በላይ ታዋቂ ግለሰቦች፤ መምህራነ ወንጌል፤ ዘማሪያን በጉዞው ያሳተፋሉ።
እርስዎም የዚህ ታላቅ በረከት ተሳታፊ እንዲሆኑ አሁኑን ከዚይ በታች ባለው ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ዛሬዉኑ ይመዝገቡ።
bottom of page